ዜናዎች

ተገቢ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ ያደረጉ ና ያለአግባብ ምርት ያከማቹ የንግድ ድርጅቶችን እየተወሰደ ያለው እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠሉን የወረዳ ሁለት ንግድ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ወሊድ አንዋር አስታወቀ::

ነሐሴ 07/2016 የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ወረዳ ሁለት ንግድ ጽ/ቤት፤ የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ወረዳ ሁለት ንግድ ጽ/ቤት የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ተግባራዊ ከተደረገበት ጊዜ ጀምሮ በወረዳው የተቋቋመው የንግድ ቁጥጥር የጋራ ግብረሃይል 1052 የንግድ ተቋማት ላይ የተደረገው ክትትል ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ ያደረጉና ምርት በማከማቸት በድምሩ 45 የንግድ ድርጅቶችን በማሸግ 3 ታስረው እንዲጠየቁ መደረጉን ኃላፊው ገልፃዋል። ያልተገባ የዋጋ ጭማሪና…

Read More