ዜናዎች

በአሶሳ ከተማ አስተዳደር ወረዳ ሁለት የተዋቀረው የህገወጥ ንግድ ቁጥጥርና ክትትል የጋራ ግብረሃይል በቅርቡ በሀገር ደረጃ የተደረገውን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ተከትሎ የውጭ ምንዛሬ ጨምሯል በሚል ያለአግባብ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ በቀጣይ በግብረ ኃይሉ የሚሰሩ ስራዎች ላይ ውይይት ተካሂዷል።

የከተማዋ ህብረተሰብ በየትኛውም የንግድ ተቋማት ላይ በሚገበያይበት ወቅት ላይ ነጋዴው ከበፊቱ ዋጋ ጨምረው ስሸጡ ካገኙ ለባለድርሻ አካላት በስልክ ሆነ በአካል መጠቆም እንዳለባቸው ተገልጿል።
የተጠናከረ ክትትልና ቁጥጥር የሚሰሩ ዋና ዋና ተግባራት ላይ ዉይይት በማድረግ የጋራ አቅጣጫ ተቀምጧል።
ለጥቆማ
👉+251917709817
👉+251 91 340 4416

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *