በአሶሳ ከተማ አስተዳደር የወረዳ ሁለት ንግድ ጽ/ቤት የተለያዩ የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸውን የፋብሪካ ምርቶችን የመሰብሰብና የንግድ ፈቃድ በሌላቸው የንግድ ቤቶች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ።።።።።
(አሶሳ ፣ ህዳር 13 ፣ 2017) በአሶሳ ከተማ አስተዳደር የወረዳ ሁለት ንግድ ጽ/ቤት የተለያዩ የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸውን የፋብሪካ ምርቶችን የመሰብሰብና የንግድ ፈቃድ በሌላቸው የንግድ ቤቶች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ።። ጽ/ቤቱ የተለያዩ የተጭበረበሩ ሚዛኖችን ድንገተኛ ፍታሻ በማድረግ እርምጃ እንደወሰደ ተመልክቷል። የወረዳ ሁለት ንግድ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ወሊድ አንዋር እንደገለፁት ተቋሙ ድንገተኛ የሚዛን ምርመራን ጨምሮ ያለ ንግድ…