የንግድ ስራ ፈቃድዎን ያለቅጣት እንዲያሳድሱ ጥሪ ቀረበ፤ =============
(ታህሳስ 08/2017ዓ.ም አሶሳ) የወረዳ ሁለት ንግድ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ወሊድ አንዋር በዛሬው ዕለት ባስተላለፉት መልዕክታቸው እንደገለጹት የ2017 በጀት ዓመት የንግድ ስራ ፈቃድ ያለቅጣት ማሳደሻ ጊዜ እየተጠናቀቀ በመሆኑ በወረዳችን የምትገኙ የበጀት ዓመቱን የንግድ ስራ ፈቃድ ያላሳደሳችሁ ነጋዴዎች ቀጠይ ባሉት በቀሪ ጊዜያት የንግድ ስራ ፈቃዳችሁን ከወድሁ ያለቅጣት እንድታሳድሱ ስሉ ጥሪ አቅርበዋል። በንግድ ምዝገባና ፈቃድ አዋጅ ቁጥር-980/2008 አንቀጽ…