ዜናዎች

የንግድ ስራ ፈቃድዎን ያለቅጣት እንዲያሳድሱ ጥሪ ቀረበ፤ =============

(ታህሳስ 08/2017ዓ.ም አሶሳ) የወረዳ ሁለት ንግድ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ወሊድ አንዋር በዛሬው ዕለት ባስተላለፉት መልዕክታቸው እንደገለጹት የ2017 በጀት ዓመት የንግድ ስራ ፈቃድ ያለቅጣት ማሳደሻ ጊዜ እየተጠናቀቀ በመሆኑ በወረዳችን የምትገኙ የበጀት ዓመቱን የንግድ ስራ ፈቃድ ያላሳደሳችሁ ነጋዴዎች ቀጠይ ባሉት በቀሪ ጊዜያት የንግድ ስራ ፈቃዳችሁን ከወድሁ ያለቅጣት እንድታሳድሱ ስሉ ጥሪ አቅርበዋል። በንግድ ምዝገባና ፈቃድ አዋጅ ቁጥር-980/2008 አንቀጽ…

Read More

የወረዳው ንግድ ጽ/ቤት የንግድ ሰርዓቱን ለማጠናከር የበር ለበር ክትትልና ቁጥጥር በማድረግ ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡ ==============

አሶሳ ህዳር 26/2017ዓ.ም አሶሳ ) በአሶሳ ከተማ አስተዳደር የወረዳ ሁለት ንግድ ፅ/ቤት የንግድ ማህበረሰብ ህጋዊ በሆነ አግባብ የንግድ ስርአቱን ለማጠናከር በር ለበር ክትትልና ቁጥጥር በማድረግ ላይ እንደሚገኝ አስታውቀዋል። በተደረገው የበር ለበር ክትትልና ቁጥጥር ተግባር ባልፀና የንግድ ፍቃድ ሲሰሩ ፣የአገልግሎት ጊዜያቸው ያለፈባቸው ምርቶችን ለሽያጭ የቀረቡ፣ የ2016 ዓ/ም ንግድ ፈቃድ ባለማደስ ሲነግዱ የተገኙ ንግድ ቤቶችን ላይ የማሸግ…

Read More

በአሶሳ ከተማ አስተዳደር የወረዳ ሁለት ንግድ ጽ/ቤት የተለያዩ የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸውን የፋብሪካ ምርቶችን የመሰብሰብና የንግድ ፈቃድ በሌላቸው የንግድ ቤቶች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ።።።።።

(አሶሳ ፣ ህዳር 13 ፣ 2017) በአሶሳ ከተማ አስተዳደር የወረዳ ሁለት ንግድ ጽ/ቤት የተለያዩ የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸውን የፋብሪካ ምርቶችን የመሰብሰብና የንግድ ፈቃድ በሌላቸው የንግድ ቤቶች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ።። ጽ/ቤቱ የተለያዩ የተጭበረበሩ ሚዛኖችን ድንገተኛ ፍታሻ በማድረግ እርምጃ እንደወሰደ ተመልክቷል። የወረዳ ሁለት ንግድ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ወሊድ አንዋር እንደገለፁት ተቋሙ ድንገተኛ የሚዛን ምርመራን ጨምሮ ያለ ንግድ…

Read More

በአሶሳ ከተማ አስተዳደር ወረዳ ሁለት የተዋቀረው የህገወጥ ንግድ ቁጥጥርና ክትትል የጋራ ግብረሃይል በቅርቡ በሀገር ደረጃ የተደረገውን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ተከትሎ የውጭ ምንዛሬ ጨምሯል በሚል ያለአግባብ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ በቀጣይ በግብረ ኃይሉ የሚሰሩ ስራዎች ላይ ውይይት ተካሂዷል።

የከተማዋ ህብረተሰብ በየትኛውም የንግድ ተቋማት ላይ በሚገበያይበት ወቅት ላይ ነጋዴው ከበፊቱ ዋጋ ጨምረው ስሸጡ ካገኙ ለባለድርሻ አካላት በስልክ ሆነ በአካል መጠቆም እንዳለባቸው ተገልጿል። የተጠናከረ ክትትልና ቁጥጥር የሚሰሩ ዋና ዋና ተግባራት ላይ ዉይይት በማድረግ የጋራ አቅጣጫ ተቀምጧል። ለጥቆማ +251917709817 +251 91 340 4416

Read More

ተገቢ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ ያደረጉ ና ያለአግባብ ምርት ያከማቹ የንግድ ድርጅቶችን እየተወሰደ ያለው እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠሉን የወረዳ ሁለት ንግድ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ወሊድ አንዋር አስታወቀ::

ነሐሴ 07/2016 የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ወረዳ ሁለት ንግድ ጽ/ቤት፤ የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ወረዳ ሁለት ንግድ ጽ/ቤት የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ተግባራዊ ከተደረገበት ጊዜ ጀምሮ በወረዳው የተቋቋመው የንግድ ቁጥጥር የጋራ ግብረሃይል 1052 የንግድ ተቋማት ላይ የተደረገው ክትትል ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ ያደረጉና ምርት በማከማቸት በድምሩ 45 የንግድ ድርጅቶችን በማሸግ 3 ታስረው እንዲጠየቁ መደረጉን ኃላፊው ገልፃዋል። ያልተገባ የዋጋ ጭማሪና…

Read More

የ2017 በጀት አመት የንግድ ፈቃድ እድሳት ሀምሌ 1 ቀን እንደሚጀመር የወረዳ ሁለት ንግድ እንዱስትሪ ትራንስፖርት ጽ/ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ ወሊድ አንዋር ገለጹ ።

(ሰኔ 30/2016 ዓ.ም) በአሶሳ ከተማ አስተዳደር ወረዳ ሁለት ነጋዴ ማህበረሰቦች እንደሚታወቀው የንግድ ሥራ ፍቃድ በየበጀት ዓመቱ ከሐምሌ 01 ቀን እስከ ታህሳስ 30 ቀን ባሉት 6 ወራት ውስጥ መታደስ አንዳለበት የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አዋጅ ቁጥር 980/2008 ዓ.ም ይደነግጋል። ስለሆነም በተጠቀሰው የፍቃድ ማሳደሻ ጊዜ ውስጥ ፈቃዳቸው ያለሳደሱ የወረዳው ነጋዴዎች በአዋጅ ቁጥር 980/2008 ዓ.ም መሠረት ከጥር 01ቀን እስከ…

Read More

የንግዱ ማህበረሰብ ግዴታውንና መብቱን ተረድቶ እንዲሰራ የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት አሳሰበ፡፡ ምክር ቤቱ በባለፈው በጀት ዓመት አፈፃፀም ሪፖርትና በ2017 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር መክሯል፡፡

የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አብዱከሪም አብዱራሂም እንዳሉት የንግዱ ማህበረሰብ ለሀገር ዕድገት የሚያበረክቱት አስተዋፅኦ ከፍተኛ መሆኑን ገልፀው ግብርን በታማኝነት መክፈልንም ባህል እንዲያደርጉ ጠይቀዋል፡፡ የንግዱ ማህበረሰብ በበጎ አድራጎት ስራዎች፣ በከተማ ፅዳትና ውበት፣ የዋጋ ንረትን በመቅረፍና በመሰል ስራዎች ግንባር ቀደም ተሳታፊ እንዲሆኑም ከንቲባው ጥሪውን አቅርበዋል፡፡ የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ደሳለኝ በንቲ በበኩላቸው…

Read More

የማብራት ሀይል መቋረጥ ምክንያት በማደረግ በምርቶች ላይ ዋጋ የሚጨመሩ ነጋዴዎች ከድረጊቱ እራሳችው እንዲቆጠቡ የንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አቶ አስር ኢብራሂም አሳሰቡ ።

ሀምሌ 03/2016 ዓ.ም የንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ሀላፉ አቶ አስር ኢብራሂም በወቅታዊ የዋጋ ንረት ዙሪያ ከአሶሳ ከተማ አስተዳደር ከጥራጥሬ እና የዛይት አቅራቢ ነጋዴዎች ጋር ወይይት አካሄደዋል ። በእህልና ዘይት ንግድ ስራዎች ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎችን በመሰብሰብ ከወቅቱ የመብራት መጥፋት ጋር ተያይዞ በመሰረታዊ የምግብ ፍጆታ ምርቶች ላይ የዋጋ ጭማሪ እየተስተዋለ ስለሚገኝ ይህንን ለማረጋጋት ከአከፍፍዮችና ቸርቻሪዎች ጋር ውይይት…

Read More